ethiopianbusiness

ethiopianbusiness

የሲሚንቶ ዋጋ በሲሚንቶ አምራች ፋብሪካዎች እንዲወሰን ተደረገ

የሲሚንቶ ዋጋ በሲሚንቶ አምራች ፋብሪካዎች እንዲወሰን ተደረገ የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ለሲሚንቶ ፋብሪካ ድርጅቶች በጻፈው ደብዳቤ ከጥቅምት 29 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ምርታቸውን በፍትሃዊ ዋጋ  እንዲያቀርቡ መወሰኑን አስታውቋል፡፡ ከዚህ ቀደም የሲሚንቶ ምርት የፋብሪካ መሸጫ ዋጋ በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ እየተወሰነ…

“ኢትዮ- ግሪን ሞቢሊቲ 2024” የተሸከርካሪዎች አውደ-ርዕይ እየተካሄደ ነው፡፡

“ኢትዮ- ግሪን ሞቢሊቲ 2024” የተሸከርካሪዎች አውደ-ርዕይ እየተካሄደ ነው፡፡ ይህ ዓለም አቀፍ ዐውደ ርዕይ በሁዋጂያን ኢንተርናሽናል ላይት ኢንዱስትሪ ሲቲ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ውስጥ የተከፈተ ሲሆን በሲምፖዚየሙ አስመጭዎች፣ ገጣጣሚዎች እና የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪና  መሠረተ ልማት አምራቾችና አቅራቢዎች እየተሳተፉ ነው፡፡ የዘርፉን ተዋንያንን ያበረታታል የተባለው…

በቻይና 378 ሺ የሰው ሰራሽ አስተውሎት የፈጠራ መብቶች ተመዝግበዋል፡፡

በቻይና 378 ሺ የሰው ሰራሽ አስተውሎት/(Artificial intelligence) የፈጠራ መብቶች ተመዝግበዋል፡፡ ይህ የተገለጸው የዓለም የኢንተርኔት ጉባኤ በቻይና ዘጂያንግ ግዛት ውጀን ከተማ ሲካሄድ ነው፡፡ ከ1800 በላይ ታዳሚዎች በተገኙበት የተካሄደው ጉባኤው ተሳታፊዎቹ ከ130 ሀገራትና ክፍለ አህጉራት የተገኙ ናቸው፡፡ ለአራት ቀናት የቆየው ጉባኤ “Embracing…

ሺንትስ ጨርቃጨርቅ ኩባንያ ለሰራተኞቹ ያስገነባቸውን መኖሪያ ቤቶች ነገ ያስመርቃል::

ሺንትስ የጨርቃጨርቅ ኩባንያ ለሰራተኞቹ ያስገነባቸውን መኖሪያ ቤቶች ነገ ያስመርቃል:: በቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክ የሚገኘው ሺንትስ ጋርመንት ለሰራተኞቹ ያስገነባቸውን የህጻናት ማቆያ እና የሰራተኞች የመዝናኛ ማዕከላት የኮርፖሬሽኑ ከፍተኛ አመራሮች፤ የኩባንያው ባለቤቶችና እንግዶች በተገኙበት በነገው እለት ያስመርቃል፡፡ ኩባንያው ከ8ሺ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የስራ…

የፕላንና ልማት ሚኒስቴር ከግሉ ዘርፍ ጋር በማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርምና ግኝቶች ዙሪያ ከግሉ ዘርፍ ጋር ተወያዬ፡፡

የፕላንና ልማት ሚኒስቴር ከግሉ ዘርፍ ጋር በማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርምና ግኝቶች ዙሪያ ከግሉ ዘርፍ ጋር ተወያዬ፡፡ ሚኒስትሯ ዶክተር ፍጹም አሰፋ ረጅም ሰዓት ወስደው ማብራሪያ በሰጡበት መድረክም ባለፉት ከስልሳ በላይ ዓመታት ኢኮኖሚው የነበረበትን ውጣ ውረድ አብራርተዋል፡፡ ባኣሁኑ ወቅትም ሀገሪቱ በከፍተኛ የኢኮኖሚ ሪፎርም…

ታላቁ ሩጫ በአዲስ አበባ በደማቅ ሁኔታ ተካሂዷል፡፡

ታላቁ ሩጫ በአዲስ አበባ በደማቅ ሁኔታ ተካሂዷል፡፡ በወንዶች አትሌት ቢንያም መሐሪና በሴቶች አትሌት አሳየች አይቼው ደግሞ የውድድሩ አሸናፊዎች ናቸው። 50 ሺህ ተወዳዳሪዎች የተሳተፉበት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር የተካሄደው “የተመጣጠነ ምግብ ለሁሉም ህፃናት” በሚል መሪ…

የጎንደር ማተሚያ ድርጅት በ40 ሚሊዮን ብር ወጪ ያስገነባውን ህንጻ

የጎንደር ማተሚያ ድርጅት በ40 ሚሊዮን ብር ወጪ ያስገነባውን ህንጻ ሲያስመርቅ 50ኛ ዓመት የወርቅ ኢዮቤልዩ በዓሉንም አክብሯል፡፡ የድርጅቱ ስራ አስኪያጅ አቶ አማረ መስፍን እንደተናገሩት፤ ማተሚያ ድርጅቱ ባለፉት ዓመታት የህትመት ጥራትና ተወዳዳሪነቱን በማሳደግ ፈር ቀዳጅ ተግባራትን አከናውኗል፡፡ ማተሚያ ድርጅቱ በ40 ሚሊዮን ብር…

የቢሾፍቱ አውቶሞቲቭ ማምረቻ ያመረታቸውን 100 ፒካፕ መኪኖችን አስረከበ።

የቢሾፍቱ አውቶሞቲቭ ማምረቻ ያመረታቸውን 100 ፒካፕ መኪኖችን ለመንግስት ግዢ አገልግሎት አስረከበ። በኢትዮ ኢንጂነር ግሩፕ የቢሾፍቱ አውቶሞቲቭ ማምረቻ ኢንደስትሪ እና በመንግስት ግዢ አገልግሎት መካከል የN-7 ፒካፕ ተሽከርካሪ ርክክብ እና ፊርማ ተካሂዷል ። ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ በቢሾፍቱ አውቶሞቲቭ ኢንዱስትሪ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች በመገጣጠም…

ለሩሲያ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ ስላለው የኢንቨስትመንት እድል ገለጻ ተደረገላቸው፡፡

ለሩሲያ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ ስላለው የኢንቨስትመንት እድል ገለጻ ተደረገላቸው፡፡ በትናንትናው እለት የኢትዮጵያ እና ሩሲያ የኢኮኖሚ ፎረም በሚሊኒየም አዳራሽ ሲካሄድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ምስጋኑ አረጋን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናትና በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ተገኝተዋል፡፡ ከሁለቱ ሀገራት የተውጣጡ የቢዝነስ አካላት የተገኙ ሲሆን በኢትዮጵያ…

አጭር ቀሚስ አስለብሶ መስተንግዶ የሚያሰራ ሆቴል የ50 ሺህ ብር መቀጮ

በአዲስ አበባ ከተማ አጭር ቀሚስ አስለብሶ የመስተንግዶ ስራ የሚያሰራ ምግብ ቤት እና ሆቴል የ50 ሺህ ብር የገንዘብ መቀጮ የሚያስቀጣ የደንብ ረቂቅ ፀደቀ ከጉልበት በላይ የሆነ አጭር ቀሚስ አስለብሶ የመስተንግዶ ስራ ያሰራ ሆቴል እና መሰል ተቋም እስከ 50 ሺህ ብር የሚደርስ…