ethiopianbusiness

ethiopianbusiness

ቺኩምቡትሶ መኪና መስራቱ ብቻ ሳይሆን በቀን 30 ሺ ተሸ ከርካሪዎችን ገጣጥሞ ለደንበኞቹ ማቅረብ ይችላል

ማክስ ዌል ሳንጉላኒ ቺኩምቡተሶ ይባላል፡፡ በሀገረ ዚምባብዌ ማዞየ በተባለች አነስተኛ ከተማ በ1980 የተወለደ የ44 ዓመት ጎልማሳ ነው፡፡በትምህርት ደረጃው ከሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ያቋረጠ ሰው ነው፡፡ ነገር ግን በአሁኑ ወቅት የዓለምን መልክ የቄረ የፈጠራ ውጤት ይዞ ብቅ ብሏል፡፡ በዚህ ፈጠራው የተለያዩ አካላት…

ጥንታዊ የወርቅ ቤተ መንግስት

ጥንታዊ የወርቅ ቤተ መንግስት ነው፡፡ የሰው ልጅ በህይወቱ መሬት ላይ ሲኖር ሊያየው ይገባል የሚባልለት ቅንጡ ጥንታዊ በወርቅ የተንቆጠቆጠ ፡፡ 76 አፓርትመንት ቤቶች እና ዙፋን አዳራሾችን አሟልቶ የያዘ ሲሆን የቃጠሎ አደጋ ደርሶበት እጅግ ጥንቃቄ በተሞላበት መንገድ በፈረንጆቹ አቆጣጠር በ1992 እንደገና ለምረቃ…

ጤፍ ከኢትዮጵያ እጅ እየወጣ ስለመሆኑ እየተነገረ ነው፡፡

ጤፍ ከኢትዮጵያ እጅ እየወጣ ስለመሆኑ እየተነገረ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት ሁሉም ምርት ሁሉም ስፍራ የሚገኝበት ነው፡፡ ለዚህም ነው ጤፍ መነሻውና መብቀያው ኢትዮጵያ ቢሆንም በአሁኑ ወቅት ከ25 በላይ ሀገራት ጤፍን እንደሚያመርቱት መረጃዎች ያመለክታሉ፡፡ ኢትዮጵያ እስከ 98 በመቶ የሚሆነውን የጤፍ ምርት እንደምታመርት መረጃዎች…

ልባሽ ጨርቅ በቢሊየን ዶላር የሚንቀሳቀስበት የዓለም ቢዝነስ ዘርፍ

ልባሽ ጨርቅ በቢሊየን ዶላር የሚንቀሳቀስበት የዓለም ቢዝነስ ዘርፍ በዓለም አቀፍ ደረጃ ከ96 የንግድ ሸቀጦች መካከል ልባሽ ጨርቅ 44ኛ ደረጃ ላይ እንደሚገኝ ባለፈው የፈረንጆቹ ዓመት ብቻ መረጃዎች አሳይዋል፡፡  ኣሜሪካ፣ ቻይና፣ ህንድ እና ፓኪስታን እንዲሁም ጀርመን እና ተርኪየ ልባሽ ጨርቆችንና አልባሳትን ወደ…

ጳጉሜን የቁጠባና ብድር ጠቅላላ ጉባኤ የማህበሩን የብድር ጣሪያ 5 ሚሊየን ብር አደረገ::

ጳጉሜን የቁጠባና ብድር የኅብረት ስራ ማህበር ጠቅላላ ጉባኤ የብድር ጣሪያውን 5 ሚሊየን ብርና የመመለሻ ጊዜውንም 10 ዓመት አደረገ፡፡ ጉባኤው ዶ/ር ጋሻውበዛ አያሌውን የማኅበሩ ምክትል ሰብሳቢ አድርጎ መርጧል፡፡ በ2ኛው ጠቅላላ ጉባኤ የማህበሩ የስራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ሙሉጌታ መኮንን በፕሮግራሙ…

ከ20 ሺ በላይ አሳማዎችን የሚያረባው ባለ 26 ፎቅ ህንጻ የእርባታ ማዕከል

ከ20 ሺ በላይ አሳማዎችን የሚያረባው ባለ 26 ፎቅ ህንጻ የእርባታ ማዕከል ይህ ህንጻ የቅንጡ ሀገር ቤተ መንግስት ወይም ግዙፍ የገበያ ማዕከል አልያም ፋብሪካ አይለም ይልቁንም በቻይና የሚገኝ ግዙፉ የአሳማ እርባታ እና ማቀነባበሪያ ማዕከል ነው፡፡ ይህ ማዕከል እንግዲህ በሀገሪቱ ሁበይ ግዛት…

አልማራይ- የበረኃው ወተት ቋት

አልማራይ- የበረኃው ወተት ቋት በአረብኛው ግጦሽ መሬት በላቲን ደግሞ መመገብ የሚል ፍች አለው፡፡ ይህ ቃል የግዙፉ እንስሳት እርባታ ማዕከል መጠሪያ ነው፡፡ መገኛው ደግሞ ምንም ወንዝ የሌላት እጅግ በርሃማዋ የመካከለኛው ምስራቅ ሰፊ ሀገር ሳኡዲ አረቢያ ነው፡፡ እድሜ ለስራ ትጋት እድሜ ለቴክኖሎጂ…

አማራ ባንክ 550 ነጥብ 2 ሚሊዮን ብር አተረፍኩ አለ፡፡

አማራ ባንክ 550 ነጥብ 2 ሚሊዮን ብር አተረፍኩ አለ፡፡ የባንኩ ባለአክሲዮኖች 3ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ እየተካሄደ ነው። በጉባኤው ላይ የተገኙት የባንኩ የቦርድ ሰብሳቢ ጋሻው ደበበ አማራ ባንክ ባለፈው በጀት ዓመት በባንክ ኢንዱስትሪው ዘርፍ አዎንታዊ እና አሉታዊ…

የሙዝ የጤና ጥቅሞችና አስገራሚ እውነቶች

የሙዝ የጤና ጥቅሞችና አስገራሚ እውነቶች ሙዝ በዓለም አቀፍ ደረጃ ቁጥር አንድ የፍራፍሬ አይነት የሚል ደረጃ እንዳለው በርካታ የስነ ምግብና የዘርፉ ምሁራን ይጠቅሳሉ፡፡ ሙዝ ከ150 በላይ በሆኑ ሀገራት የሚመረት እጅግ ተወዳጅ የፍራፍሬ አይነት ሲሆን ወደ ሌሎች ሀገራት በመላክ ግን ቀዳሚነቱን የሚይዙት…

ዳሸን ባንክ የ“ዘባንከር” ሽልማት ተሸላሚ ሆነ

ዳሸን ባንክ በተለያዩ ዘርፎች ባስመዘገበው የላቀ አፈጻፀም የ“ዘባንከር” ሽልማት ተሸላሚ ሆነ ባንኮችን በተለያዮ የምርጥ አፈጻጸም መለኪያዎች የሚመዝነው የእንግሊዙ ፋይናንሻል ታይምስ የሚያሳትመው ዘባንከር መጽሔት ዳሸን ባንክ የ2024 የኢትዮጵያ አሸናፊ እንደሆነ አመለከተ፡፡ የዳሸን ባንክ ቺፍ የደንበኞች አገልግሎት መኮንን ወ/ሪት እየሩሳሌም ዋጋው እና…