ከ20 ሺ በላይ አሳማዎችን የሚያረባው ባለ 26 ፎቅ ህንጻ የእርባታ ማዕከል

ከ20 ሺ በላይ አሳማዎችን የሚያረባው ባለ 26 ፎቅ ህንጻ የእርባታ ማዕከል ይህ ህንጻ የቅንጡ ሀገር ቤተ መንግስት ወይም ግዙፍ የገበያ ማዕከል አልያም ፋብሪካ አይለም ይልቁንም በቻይና የሚገኝ ግዙፉ የአሳማ እርባታ እና ማቀነባበሪያ ማዕከል ነው፡፡ ይህ ማዕከል እንግዲህ በሀገሪቱ ሁበይ ግዛት…

ከ20 ሺ በላይ አሳማዎችን የሚያረባው ባለ 26 ፎቅ ህንጻ የእርባታ ማዕከል ይህ ህንጻ የቅንጡ ሀገር ቤተ መንግስት ወይም ግዙፍ የገበያ ማዕከል አልያም ፋብሪካ አይለም ይልቁንም በቻይና የሚገኝ ግዙፉ የአሳማ እርባታ እና ማቀነባበሪያ ማዕከል ነው፡፡ ይህ ማዕከል እንግዲህ በሀገሪቱ ሁበይ ግዛት…

ሺንትስ የጨርቃጨርቅ ኩባንያ ለሰራተኞቹ ያስገነባቸውን መኖሪያ ቤቶች ነገ ያስመርቃል:: በቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክ የሚገኘው ሺንትስ ጋርመንት ለሰራተኞቹ ያስገነባቸውን የህጻናት ማቆያ እና የሰራተኞች የመዝናኛ ማዕከላት የኮርፖሬሽኑ ከፍተኛ አመራሮች፤ የኩባንያው ባለቤቶችና እንግዶች በተገኙበት በነገው እለት ያስመርቃል፡፡ ኩባንያው ከ8ሺ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የስራ…

የጎንደር ማተሚያ ድርጅት በ40 ሚሊዮን ብር ወጪ ያስገነባውን ህንጻ ሲያስመርቅ 50ኛ ዓመት የወርቅ ኢዮቤልዩ በዓሉንም አክብሯል፡፡ የድርጅቱ ስራ አስኪያጅ አቶ አማረ መስፍን እንደተናገሩት፤ ማተሚያ ድርጅቱ ባለፉት ዓመታት የህትመት ጥራትና ተወዳዳሪነቱን በማሳደግ ፈር ቀዳጅ ተግባራትን አከናውኗል፡፡ ማተሚያ ድርጅቱ በ40 ሚሊዮን ብር…

የቢሾፍቱ አውቶሞቲቭ ማምረቻ ያመረታቸውን 100 ፒካፕ መኪኖችን ለመንግስት ግዢ አገልግሎት አስረከበ። በኢትዮ ኢንጂነር ግሩፕ የቢሾፍቱ አውቶሞቲቭ ማምረቻ ኢንደስትሪ እና በመንግስት ግዢ አገልግሎት መካከል የN-7 ፒካፕ ተሽከርካሪ ርክክብ እና ፊርማ ተካሂዷል ። ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ በቢሾፍቱ አውቶሞቲቭ ኢንዱስትሪ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች በመገጣጠም…

ማንኛውንም አዝርዕት በዘመናዊ መንገድ ለመውቃት- ኤልያስ ኢንጂነሪንግ ኤልያስ በቀለ የማሽነሪ ዲዛይነር ሲሆን የኤልያስ በቀለና ጓደኞቻቸው አጠቃላይ ኢንጂነሪንግ እና ብረታብረት ስራ ሽርክና ማኅበር ወይም በአጭሩ የኤልያስ ኢንጂነሪንግ ስራ አስኪያጅ ናቸው፡፡ ድርጅቱ በኢትዮጵያ ያለውን የግብርና ሜካናይዜሽን የበለጠ ለማዘመን የበርካታ ሰብሎችን መውቂያ ቴክኖሎጂ…

ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ምርቱን ለገበያ ማቅረብ መጀመሩን አስታወቀ፡፡ የማምረት ሥራውን በቅርቡ የጀመረው የለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ ጥቅምት 21 ቀን 2017 ዓ.ም ምርቱን ለገበያ ማቅረብ መጀመሩን በመገናኛ ገጹ አስታውቋል፡፡ ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ግንባታውን በማጠናቀቅና የማምረት ሥራውን በፍጥነት በመጀመር ምርቱን በቶሎ ወደ…

በኡጋንዳ እና ታንዛኒያ መካከል የሚገነባው የነዳጅ ማስተላለፊያ ፕሮጀክት ግንባታ የፋይናንስ እጥረት ማጋጠሙ ተነገሩ፡፡ በ5 ቢሊየን ፤ዶላር የሚገነባው የምስራቅ አፍሪካው ግዙፍ የነዳጅ ማስተላለፊያ መስመር ግንባታ በሁለቱ ሀገራት የጋራ ድጋፍ እንዲሁም በቶታል ኢነርጂስ እና በቻይናው ናሽናል ኦፍሾር ኦይል ኮርፖሬሽን ድጋፍ ሊገነባ የተጀመረ…

Turaa Degaagaa PLC has agreed with OIPDC to establish an animal feed factory within the Bulbula Integrated Agro-Industrial Park. During the signing ceremony, the CEO of Turaa Degaagaa PLC expressed confidence that construction of a facility at the park will…

በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በእንሳሮ ወረዳ ለሚ ከተማ ዳርቻ የተንጣለለው ግዙፉ የለሚ ብሔራዊ ሲሚንቶ ፈብሪካ በጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ አህመድ (ዶክተር) ተመርቆ በይፋ ሥራ ጀምሯል:: ኢንዱስትሪው ለአካባቢውና ለዞኑ ትልቅ የኢንቨስትመንት አቅም ከመሆኑም ባሻገር የሀገሪቱን የሲሚንቶ እጥረት ችግር ይፈታል ተብሎ ይታመናል።…

ሙዳይ፣ አገልግል፣ ማኛ፣ ሌማትና ማዕድ- የአማሔ ምጣድ ስሞች የምግብ ማብሰያ ቴክኖሎጂዎች በተለይም የምጣድ እና የምድጃ ቴክኖሎጂዎች የተሻሻለ የመጣ ሲሆን እነዚህ ቴክኖሎጂዎች የኤሌክትሪክ ፍጆታቸው ተመጣጣኝ መሆን እንዳለበትና ለምግብ ተስማሚ ከሆኑ መሳሪያዎች መመረት እንደሚገባቸው የስነ ምግብ ባለሙያዎች ያነሳሉ፡፡ አልሙኒየም፣ ካስት ብረት እንዲሁም…