አጭር ቀሚስ አስለብሶ መስተንግዶ የሚያሰራ ሆቴል የ50 ሺህ ብር መቀጮ

በአዲስ አበባ ከተማ አጭር ቀሚስ አስለብሶ የመስተንግዶ ስራ የሚያሰራ ምግብ ቤት እና ሆቴል የ50 ሺህ ብር የገንዘብ መቀጮ የሚያስቀጣ የደንብ ረቂቅ ፀደቀ ከጉልበት በላይ የሆነ አጭር ቀሚስ አስለብሶ የመስተንግዶ ስራ ያሰራ ሆቴል እና መሰል ተቋም እስከ 50 ሺህ ብር የሚደርስ…

በአዲስ አበባ ከተማ አጭር ቀሚስ አስለብሶ የመስተንግዶ ስራ የሚያሰራ ምግብ ቤት እና ሆቴል የ50 ሺህ ብር የገንዘብ መቀጮ የሚያስቀጣ የደንብ ረቂቅ ፀደቀ ከጉልበት በላይ የሆነ አጭር ቀሚስ አስለብሶ የመስተንግዶ ስራ ያሰራ ሆቴል እና መሰል ተቋም እስከ 50 ሺህ ብር የሚደርስ…

ሆረ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓል በአዲስ አበባ በድምቀት ተከበረ። ነገ ደግሞ በቢሾፍቱ ሆረ አርሰዲ ይከበራል።

በበዓሉ ላይም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘ ኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘ አክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት፣ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳሕለወርቅ ዘውዴን ጨምሮ አበው ሊቃነ ጳጳሳት፣ የመንግሥት ባለስልጣናት፣ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮችና ዲፕማቶች፣ ሊቃውንተ ቤተ…

Ethiopian Airlines Wins Prestigious ‘Outstanding Tourism Transportation Award’ at Africa Tourism Leadership Forum Ethiopian Airlines is recognized and awarded ‘Outstanding Tourism Transportation Award’ at the 2024 Africa Tourism Leadership Forum (ATLF) held in Gaborone, Botswana. This prestigious accolade recognizes tourism…

The commercial head of Ethiopian Airlines Group, Lema Yadecha, and the head of Amhara Regional State, Arega Kebede, signed the agreement. The Prime Minister Abiy Ahmed (PhD) “Gebeta Lehager” project, which built the Halala Kela Resort, Wonchi Eco Resort, and…

በድሬዳዋ የፊት ቆዳን በመንከባከብ በስፋት የሚታወቀው ቀሲል ወይም የቆርቆራ ዛፍ ነው። ፍሬው የሚበላ ሲሆን፣ የቅጠሉ ዱቄት ደግሞ ከውሃ ጋር ሲቀላቀል አረፋ ያወጣል፤ አረፋውም ሳሙናን በመተካት ፊትን ለመታጠብ፣ ቆዳን ለማፅዳት እንዲሁም ለፀጉር እንክብካቤ ይውላል። ቀሲል በውስጡ የቫይታሚን ሲ ንጥረነገር እንዳለው፣ ፊትን…