ethiopianbusiness

ethiopianbusiness

ዘመን ባንክ በ2016 በጀት ዓመት 3.77 ቢሊዮን ብር ማትረፉን አስታወቀ፡፡

ዘመን ባንክ በ2016 በጀት ዓመት ከግብር በፊት 3.77 ቢሊዮን ብር ማትረፉን አስታወቀ፡፡ ዘመን ባንክ 16ኛ የባለአክስዮኖች መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ ሲያካሂድ  በ2016 (እ. አ. አ 2023/24) በጀት ዓመት ከግብር በፊት 3.77 ቢሊዮን ብር ማትረፉንና የአንድ አክሲዮን ትርፍ 37.6 በመቶ መሆኑን በሚሌኒየም…

የኢትዮ ቴሌኮም 10% አክሲዮን ሽያጭ በይፋ ሲጀመር አነስተኛውን የሼር ዋጋ መጠን 9,900 ብር (33 አክስዮኖች) ናቸው::

በአፍሪካ ፈር ቀዳጅ የቴሌኮም ኦፕሬተር የሆነውና ታላቋን ኢትዮጵያና ህዝቦቿን ለ130 ዓመታት በኩራት ሲያገለግል የቆየው የኢትዮ ቴሌኮም 10% አክሲዮን ሽያጭ በዛሬው ዕለት በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድበይፋ መጀመሩን ስናበስር በታላቅ ደስታ ነው! በዚህ መሰረት 100 ሚሊዮን መደበኛ አክሲዮኖች ለኢትዮጵያውን ከዛሬ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ኤ350-1000 አውሮፕላን ልዩ አውሮፕላን ይረከባል-አቶ መስፍን ጣሰው

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ኤ350-1000 አውሮፕላን ልዩ አውሮፕላን በቅርቡ ይረከባል- አቶ መስፍን ጣሰው የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቅርቡ የሚረከበው ኤ350- 1000 አውሮፕላን ለደንበኞች የላቀ አገልግሎት መስጠት የሚያስችል ቴክኖሎጂ የተገጠመለት መሆኑን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው ገለጹ። የኢትዮጵያ አየር…

ዘመን ኢንሹራንስ ኩባንያ ትርፉን ከ3 እጥፍ በላይ ማሳደጉን አስታወቀ፡፡

ዘመን ኢንሹራንስ ኩባንያ ዓመታዊ ትርፉን ከ3 እጥፍ በላይ ማሳደጉን አስታወቀ፡፡ ኩባንያው የ2016 የሒሳብ ዓመት የሥራ አፈጻጸሙን በተመለከተ ለሪፖርተር እንዳሳወቀው፣ በተጠናቀቀው የሒሳብ ዓመት ከታክስ በፊት 181.3 ሚሊዮን ብር አትርፏል፡፡ ከታክስ በኋላ ያገኘው የትርፍ መጠን 151.3 ሚሊዮን ብር መሆኑን የኩባንያው ዓመታዊ ሪፖርት…

በነዳጅ የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ጭማሪ መደረጉ ተገለጸ፡፡

በነዳጅ የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ጭማሪ መደረጉ ተገለጸ፡፡ ከመስከረም 28 ቀን 2017 ዓ.ም ምሽት 12 ሰዓት ጀምሮ የሚተገበር በሁሉም የነዳጅ የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ማስተካከያ መደረጉን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡

ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ አንዷለም አድማሴን የውጭ ግንኙነት ኃላፊ አድርጎ ሾሟል።

ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ኩባንያ፣ የቀድሞውን የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ አንዷለም አድማሴን የውጭ ግንኙነት ሃላፊው አድርጎ ሾሟል። አንዷለም እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ ደቡብ ሱዳን ውስጥ ከሌሎች ግለሰቦች ጋር ያቋቋሙትን አንድ አዲስ የቴሌኮም ኩባንያ በሃላፊነት በመምራት ላይ ነበሩ::