የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ለ5 የውጭ ምንዛሪ ቢሮዎች ፈቃድ ሰጠ።ethiopianbusinessOctober 2, 2024News Spread the love የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ለ5 ባንክ ላልሆኑ የውጭ ምንዛሪ ቢሮዎች የስራ ፈቃድ ሰጠ። Dugda Fidelity Investment Plc Ethio Independent Foreign Exchange Bureau Global Independent Foreign Exchange Bureau Robust Independent Foreign Exchange Bureau Yoga Forex Bureau መሆናቸውን ባንኩ አስታውቋል፡፡