የለሚ ብሔራዊ ሲሚንቶ ፈብሪካ ተመርቋል፡፡

በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በእንሳሮ ወረዳ ለሚ ከተማ ዳርቻ የተንጣለለው ግዙፉ የለሚ ብሔራዊ ሲሚንቶ ፈብሪካ በጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ አህመድ (ዶክተር) ተመርቆ በይፋ ሥራ ጀምሯል:: ኢንዱስትሪው ለአካባቢውና ለዞኑ ትልቅ የኢንቨስትመንት አቅም ከመሆኑም ባሻገር የሀገሪቱን የሲሚንቶ እጥረት ችግር ይፈታል ተብሎ ይታመናል።…

በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በእንሳሮ ወረዳ ለሚ ከተማ ዳርቻ የተንጣለለው ግዙፉ የለሚ ብሔራዊ ሲሚንቶ ፈብሪካ በጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ አህመድ (ዶክተር) ተመርቆ በይፋ ሥራ ጀምሯል:: ኢንዱስትሪው ለአካባቢውና ለዞኑ ትልቅ የኢንቨስትመንት አቅም ከመሆኑም ባሻገር የሀገሪቱን የሲሚንቶ እጥረት ችግር ይፈታል ተብሎ ይታመናል።…

በበዓሉ ላይም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘ ኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘ አክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት፣ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳሕለወርቅ ዘውዴን ጨምሮ አበው ሊቃነ ጳጳሳት፣ የመንግሥት ባለስልጣናት፣ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮችና ዲፕማቶች፣ ሊቃውንተ ቤተ…

የቁም እንስሳት ወጪ ንግድ ወደ ጅቡቲ በባቡር ማጓጓዝ ተጀምሯል:: ለመጀመሪያ ጊዜ ከአዳማ ወደ ጂቡቲ የቁም እንስሳት የባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ይፋ ሲደረየባቡር ትራንስፖርት ከዚህ በፊት ወደ ሀገር ውስጥ ገቢ ምርቶችን ለማስገባት ብቻ የሚያገለግል ነበር፡፡ አገልግሎቱ በባቡር መጀምሩ የወጪ ንግድ ገቢ ግኝታችንን…

በላይነህ ክንዴ ግሩፕ ለኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል የገጣጠማቸውን በኤሌክትሪክ ሀይል የሚንቀሳቀሱ የከተማና መካከለኛ አውቶብሶችን አስረከበ ። በርክክቡ ወቅት የተገኙት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል ዋና ስራ አስፈጻሚ ኢንጂነር አሸብር ባልቻ እንደተናገሩት በአሁኑ ወቅት መንግሥት በፖሊሲ ደረጃ የኤሌክትሪክ ተሸከርካሪዎች ጥቅም ላይ እንዲውሉ ባስቀመጠው አቅጣጫ…

ኬንያ ከምስራቅና ደቡባዊ አፍሪካ ሀገራት ውጭ የስኳር ግዥ እንዳይካሄድ አገደች፡፡ የሀገሪቱ መንግስት ወደ ኬንያ የሚገባ ስኳር ከምስራቅ አፍሪካ የኢኮኖሚ ማህበረሰብ እንዲሁም ከደቡብና ምስራቅ አፍሪካ የጋራ ገበያ ኮሜሳ ውጭ እንዳይዛ ክልከላ መጣሏን ይፋ አድርጋለች፡፡ ሀገሪቱ ያላት የስኳር ፍጆታ ከ9 መቶ ሺ…

34 ሀገራት ብሪክስን ለመቀላቀል መጠየቃቸውን የሩሲያው ፕሬዚደንት ቭላድሚር ፑቲን ተናገሩ፡፡ ከቀናት በፊት የብሪክስ አባል ሀገራት በሩሲያ ባደረጉት ስብሰባ ላይ የዚህ ዓመት የብሪክስ ፕሬዚደንት የሆነችው ሩሲያ በርካታ ሀገራት ድርጅቱን ለመቀላቀል ፍላጎት አሳይዋል ብላለች፡፡ በቅዱስ ፒተርስበርግ ኮንስታንቲኖቭስኪ ቤተ መንግስት የአባል ሀገራትን ተወካዮች…

Ethiopian Airlines Wins Prestigious ‘Outstanding Tourism Transportation Award’ at Africa Tourism Leadership Forum Ethiopian Airlines is recognized and awarded ‘Outstanding Tourism Transportation Award’ at the 2024 Africa Tourism Leadership Forum (ATLF) held in Gaborone, Botswana. This prestigious accolade recognizes tourism…

የቀድሞው የኢትዮጵያ ልማት ባንክን ፕሬዝደንትነት ዮሐንስ አያሌዉ (ዶ/ር) የአማራ ባንክ ዋና ስራ አስፈፃሚ ሆነዉ ተሾሙ:: የኢትዮጵያ ልማት ባንክን ላለፉት 4 ዓመታት ሲመሩ የቆዩት ዮሐንስ (ዶ/ር) በአደሱ ዓመት ከመስከረም 02 ፤2017 ዓ.ም. ጀምሮ የአማራ ባንክን በስራ አስፈፃሚነት ቦታ እንደተሾሙ ተገልጿል። ዮሐንስ…

በተከታታይ ለ6 ወራት ቁጠባ የቆጠቡ ደንበኞ እስከ 3 ሚሊየን ብር ብድር እንደሚሰጥ ጳጉሜን የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር የኅብረት ስራ ማህበር አስታወቀ፡፡ አቶ ዘላለም ጌታነህ የጳጉሜን የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ኃ/የተ/የኅ/ስራ ማህበር ስራ አስኪያጅ ናቸው፡፡ ጳጉሜን በተለይም ለዝቅተኛው የህብረተሰብ ክፍል ገንዘብን…

Ethiopian Airlines is pleased to share the news of a Memorandum of Understanding with AvDyne Aero Services, LLC. This strategic partnership, solidified through a MoU, signifies our mutual commitment to excellence in aviation. The airline posted on Facebook, saying, “Together,…