የቁም እንስሳት ወጪ ንግድ ወደ ጅቡቲ በባቡር ማጓጓዝ ተጀምሯል::

Spread the love

የቁም እንስሳት ወጪ ንግድ ወደ ጅቡቲ በባቡር ማጓጓዝ ተጀምሯል::

ለመጀመሪያ ጊዜ ከአዳማ ወደ ጂቡቲ የቁም እንስሳት የባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ይፋ ሲደረየባቡር ትራንስፖርት ከዚህ በፊት ወደ ሀገር ውስጥ ገቢ ምርቶችን ለማስገባት ብቻ የሚያገለግል ነበር፡፡

አገልግሎቱ በባቡር መጀምሩ የወጪ ንግድ ገቢ ግኝታችንን አቅማችን ከፍ ከማድርግ ባላፈ የኮንትርባንድ ንግድን በመቀነስ መንግስትም የግሉ ሰክተርም ከዘርፉ ማግኘት የሚገባዉን ግኝት ያገኛል ተብሎ ይጠበቃል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *