ethiopianbusiness

ethiopianbusiness

የኢትዮጵያ_ ሩሲያ ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ፎረም በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ ዛሬ መካሄድ ጀምሯል፡፡

የኢትዮጵያ_ ሩሲያ ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ፎረም በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ ዛሬ መካሄድ ጀምሯል፡፡ ከዛሬ ጀምሮ ለሶስት ቀናት በተለያዩ ሁነቶች በሚካሄደው ዝግጅት ከሩሲያ በተለያዩ ዘርፎች የተሠማሩ ዓለም አቀፍ በርካታ ኩባንያዎች ታድመዋል፡፡  የኢትዮጵያ የማዕድን፣ የግብርና፣ የሳይንስና ቴክኖሎጂ፣ የቱሪዝም እና ሌሎች ዘርፎች የተውጣጡ…

ጤፍ እና በቆሎን በዘመናዊ መንገድ ለመውቃት- ኤልያስ ኢንጂነሪንግ

ማንኛውንም አዝርዕት በዘመናዊ መንገድ ለመውቃት- ኤልያስ ኢንጂነሪንግ ኤልያስ በቀለ የማሽነሪ ዲዛይነር ሲሆን የኤልያስ በቀለና ጓደኞቻቸው አጠቃላይ ኢንጂነሪንግ እና ብረታብረት ስራ ሽርክና ማኅበር ወይም በአጭሩ የኤልያስ ኢንጂነሪንግ ስራ አስኪያጅ ናቸው፡፡ ድርጅቱ በኢትዮጵያ ያለውን የግብርና ሜካናይዜሽን የበለጠ ለማዘመን የበርካታ ሰብሎችን መውቂያ ቴክኖሎጂ…

የቀድሞው የአማራ ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሔኖክ ከበደ የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ መሆናቸው ታውቋል፡፡

የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ዳይሬክተሮች ቦርድ የቀድሞውን የአማራ ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሔኖክ ከበደን፣ የባንኩ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አድርጎ እንደገና መምረጡ ታወቀ፡፡ አቶ ሔኖክ የንብ ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሆነው እንዲያገለግሉ ከቦርዱ የቀረበላቸውን ጥያቄ በመቀበላቸው፣ የንብ ባንክ ዳይሬክተሮች ቦርድ ሹመቱ…

ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ምርቱን ለገበያ ማቅረብ መጀመሩን አስታወቀ፡፡

ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ምርቱን ለገበያ ማቅረብ መጀመሩን አስታወቀ፡፡ የማምረት ሥራውን በቅርቡ የጀመረው የለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ ጥቅምት 21 ቀን 2017 ዓ.ም ምርቱን ለገበያ ማቅረብ መጀመሩን በመገናኛ ገጹ አስታውቋል፡፡ ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ግንባታውን በማጠናቀቅና የማምረት ሥራውን በፍጥነት በመጀመር ምርቱን በቶሎ ወደ…

ኢትዮጵያዊው ሰዓሊ የ2024 የአፍሪካ ፋሽንና ሥነ-ጥበብ ሽልማት ተሸለመ::

ኢትዮጵያዊው ሰዓሊ ወንድወሰን ከበደ የ2024 የአፍሪካ ፋሽንና ሥነ-ጥበብ ሽልማት ( AFAA ) ተሸላሚ ሆኗል። ሰዓሊው በአፍሪካ ስልጣኔ፣ ባህል እና ፓን አፍሪካኒዝም እንዲሁም በኢትዮጵያ ስልጣኔ ፣ ባህል እና ማንነት ላይ በሠራቸው የስዕል ሥራዎች እና በተለያዩ ዓለማት በተሳተፈባቸው ዐውደ ርዕዮች ባገኛቸው እውቅናና…

በኡጋንዳ እና ታንዛኒያ መካከል የሚገነባው የነዳጅ ማስተላለፊያ ፋይናንስ እጥረት

በኡጋንዳ እና ታንዛኒያ መካከል የሚገነባው የነዳጅ ማስተላለፊያ ፕሮጀክት ግንባታ የፋይናንስ እጥረት ማጋጠሙ ተነገሩ፡፡ በ5 ቢሊየን ፤ዶላር የሚገነባው የምስራቅ አፍሪካው ግዙፍ የነዳጅ ማስተላለፊያ መስመር ግንባታ በሁለቱ ሀገራት የጋራ ድጋፍ እንዲሁም በቶታል ኢነርጂስ እና በቻይናው ናሽናል ኦፍሾር ኦይል ኮርፖሬሽን ድጋፍ ሊገነባ የተጀመረ…

የደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር 2 በኤሌክትሪክ ሀይል የሚንቀሳቀሱ አውቶብሶችን ተረክቧል።

የደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳድር በበላይነህ ክንዴ ግሩፕ የደብረ ብርሃን መኪና መገጣጠሚያ የተገጣጠሙ 2ት በኤሌክትሪክ ሀይል የሚንቀሳቀሱ የከተማ አውቶብሶችን ተረክቧል። በርክክቡ ወቅት የተገኙት የከተማ አስተዳድሩ ተቀዳሚ ከንቲባ አቶ በድሉ ውብሽት እንደገለጽት መኪና መገጣጠሚያው ቦታ በተረከበት በአጭር ጊዜ ውስጥ ተገንብቶ ምርት የጀመረ…