የደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር 2 በኤሌክትሪክ ሀይል የሚንቀሳቀሱ አውቶብሶችን ተረክቧል።

የደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳድር በበላይነህ ክንዴ ግሩፕ የደብረ ብርሃን መኪና መገጣጠሚያ የተገጣጠሙ 2ት በኤሌክትሪክ ሀይል የሚንቀሳቀሱ የከተማ አውቶብሶችን ተረክቧል። በርክክቡ ወቅት የተገኙት የከተማ አስተዳድሩ ተቀዳሚ ከንቲባ አቶ በድሉ ውብሽት እንደገለጽት መኪና መገጣጠሚያው ቦታ በተረከበት በአጭር ጊዜ ውስጥ ተገንብቶ ምርት የጀመረ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ኤ350-1000 አውሮፕላን ልዩ አውሮፕላን ይረከባል-አቶ መስፍን ጣሰው

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ኤ350-1000 አውሮፕላን ልዩ አውሮፕላን በቅርቡ ይረከባል- አቶ መስፍን ጣሰው የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቅርቡ የሚረከበው ኤ350- 1000 አውሮፕላን ለደንበኞች የላቀ አገልግሎት መስጠት የሚያስችል ቴክኖሎጂ የተገጠመለት መሆኑን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው ገለጹ። የኢትዮጵያ አየር…