በነዳጅ የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ጭማሪ መደረጉ ተገለጸ፡፡ethiopianbusinessOctober 8, 2024News Spread the love በነዳጅ የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ጭማሪ መደረጉ ተገለጸ፡፡ ከመስከረም 28 ቀን 2017 ዓ.ም ምሽት 12 ሰዓት ጀምሮ የሚተገበር በሁሉም የነዳጅ የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ማስተካከያ መደረጉን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡