የሲሚንቶ ዋጋ በሲሚንቶ አምራች ፋብሪካዎች እንዲወሰን ተደረገ

የሲሚንቶ ዋጋ በሲሚንቶ አምራች ፋብሪካዎች እንዲወሰን ተደረገ የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ለሲሚንቶ ፋብሪካ ድርጅቶች በጻፈው ደብዳቤ ከጥቅምት 29 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ምርታቸውን በፍትሃዊ ዋጋ እንዲያቀርቡ መወሰኑን አስታውቋል፡፡ ከዚህ ቀደም የሲሚንቶ ምርት የፋብሪካ መሸጫ ዋጋ በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ እየተወሰነ…

በአፍሪካ ፈር ቀዳጅ የቴሌኮም ኦፕሬተር የሆነውና ታላቋን ኢትዮጵያና ህዝቦቿን ለ130 ዓመታት በኩራት ሲያገለግል የቆየው የኢትዮ ቴሌኮም 10% አክሲዮን ሽያጭ በዛሬው ዕለት በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድበይፋ መጀመሩን ስናበስር በታላቅ ደስታ ነው! በዚህ መሰረት 100 ሚሊዮን መደበኛ አክሲዮኖች ለኢትዮጵያውን ከዛሬ…