ታላቁ ሩጫ በአዲስ አበባ በደማቅ ሁኔታ ተካሂዷል፡፡

ታላቁ ሩጫ በአዲስ አበባ በደማቅ ሁኔታ ተካሂዷል፡፡ በወንዶች አትሌት ቢንያም መሐሪና በሴቶች አትሌት አሳየች አይቼው ደግሞ የውድድሩ አሸናፊዎች ናቸው። 50 ሺህ ተወዳዳሪዎች የተሳተፉበት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር የተካሄደው “የተመጣጠነ ምግብ ለሁሉም ህፃናት” በሚል መሪ…