የኢትዮጵያ_ ሩሲያ ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ፎረም በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ ዛሬ መካሄድ ጀምሯል፡፡

የኢትዮጵያ_ ሩሲያ ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ፎረም በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ ዛሬ መካሄድ ጀምሯል፡፡ ከዛሬ ጀምሮ ለሶስት ቀናት በተለያዩ ሁነቶች በሚካሄደው ዝግጅት ከሩሲያ በተለያዩ ዘርፎች የተሠማሩ ዓለም አቀፍ በርካታ ኩባንያዎች ታድመዋል፡፡ የኢትዮጵያ የማዕድን፣ የግብርና፣ የሳይንስና ቴክኖሎጂ፣ የቱሪዝም እና ሌሎች ዘርፎች የተውጣጡ…









