የቁም እንስሳት ወጪ ንግድ ወደ ጅቡቲ በባቡር ማጓጓዝ ተጀምሯል::

የቁም እንስሳት ወጪ ንግድ ወደ ጅቡቲ በባቡር ማጓጓዝ ተጀምሯል:: ለመጀመሪያ ጊዜ ከአዳማ ወደ ጂቡቲ የቁም እንስሳት የባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ይፋ ሲደረየባቡር ትራንስፖርት ከዚህ በፊት ወደ ሀገር ውስጥ ገቢ ምርቶችን ለማስገባት ብቻ የሚያገለግል ነበር፡፡ አገልግሎቱ በባቡር መጀምሩ የወጪ ንግድ ገቢ ግኝታችንን…

በላይነህ ክንዴ ግሩፕ በኤሌክትሪክ ሀይል የሚሰሩ ተሽከርካሪዎችን አስረከበ፡፡

በላይነህ ክንዴ ግሩፕ ለኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል የገጣጠማቸውን በኤሌክትሪክ ሀይል የሚንቀሳቀሱ የከተማና መካከለኛ አውቶብሶችን አስረከበ ። በርክክቡ ወቅት የተገኙት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል ዋና ስራ አስፈጻሚ ኢንጂነር አሸብር ባልቻ እንደተናገሩት በአሁኑ ወቅት መንግሥት በፖሊሲ ደረጃ የኤሌክትሪክ ተሸከርካሪዎች ጥቅም ላይ እንዲውሉ ባስቀመጠው አቅጣጫ…

ዮሐንስ አያሌዉ (ዶ/ር) የአማራ ባንክ ዋና ስራ አስፈፃሚ ሆነዉ ተሾሙ::

የቀድሞው የኢትዮጵያ ልማት ባንክን ፕሬዝደንትነት ዮሐንስ አያሌዉ (ዶ/ር) የአማራ ባንክ ዋና ስራ አስፈፃሚ ሆነዉ ተሾሙ:: የኢትዮጵያ ልማት ባንክን ላለፉት 4 ዓመታት ሲመሩ የቆዩት ዮሐንስ (ዶ/ር) በአደሱ ዓመት ከመስከረም 02 ፤2017 ዓ.ም. ጀምሮ የአማራ ባንክን በስራ አስፈፃሚነት ቦታ እንደተሾሙ ተገልጿል። ዮሐንስ…