ቺኩምቡትሶ መኪና መስራቱ ብቻ ሳይሆን በቀን 30 ሺ ተሸ ከርካሪዎችን ገጣጥሞ ለደንበኞቹ ማቅረብ ይችላል

ማክስ ዌል ሳንጉላኒ ቺኩምቡተሶ ይባላል፡፡ በሀገረ ዚምባብዌ ማዞየ በተባለች አነስተኛ ከተማ በ1980 የተወለደ የ44 ዓመት ጎልማሳ ነው፡፡በትምህርት ደረጃው ከሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ያቋረጠ ሰው ነው፡፡ ነገር ግን በአሁኑ ወቅት የዓለምን መልክ የቄረ የፈጠራ ውጤት ይዞ ብቅ ብሏል፡፡ በዚህ ፈጠራው የተለያዩ አካላት…





