በላይነህ ክንዴ ግሩፕ በኤሌክትሪክ ሀይል የሚሰሩ ተሽከርካሪዎችን አስረከበ፡፡

በላይነህ ክንዴ ግሩፕ ለኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል የገጣጠማቸውን በኤሌክትሪክ ሀይል የሚንቀሳቀሱ የከተማና መካከለኛ አውቶብሶችን አስረከበ ። በርክክቡ ወቅት የተገኙት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል ዋና ስራ አስፈጻሚ ኢንጂነር አሸብር ባልቻ እንደተናገሩት በአሁኑ ወቅት መንግሥት በፖሊሲ ደረጃ የኤሌክትሪክ ተሸከርካሪዎች ጥቅም ላይ እንዲውሉ ባስቀመጠው አቅጣጫ…


