ጥንታዊ የወርቅ ቤተ መንግስት
ጥንታዊ የወርቅ ቤተ መንግስት ነው፡፡ የሰው ልጅ በህይወቱ መሬት ላይ ሲኖር ሊያየው ይገባል የሚባልለት ቅንጡ ጥንታዊ በወርቅ የተንቆጠቆጠ ፡፡ 76 አፓርትመንት ቤቶች እና ዙፋን አዳራሾችን አሟልቶ የያዘ ሲሆን የቃጠሎ አደጋ ደርሶበት እጅግ ጥንቃቄ በተሞላበት መንገድ በፈረንጆቹ አቆጣጠር በ1992 እንደገና ለምረቃ…
ጥንታዊ የወርቅ ቤተ መንግስት ነው፡፡ የሰው ልጅ በህይወቱ መሬት ላይ ሲኖር ሊያየው ይገባል የሚባልለት ቅንጡ ጥንታዊ በወርቅ የተንቆጠቆጠ ፡፡ 76 አፓርትመንት ቤቶች እና ዙፋን አዳራሾችን አሟልቶ የያዘ ሲሆን የቃጠሎ አደጋ ደርሶበት እጅግ ጥንቃቄ በተሞላበት መንገድ በፈረንጆቹ አቆጣጠር በ1992 እንደገና ለምረቃ…

ጤፍ ከኢትዮጵያ እጅ እየወጣ ስለመሆኑ እየተነገረ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት ሁሉም ምርት ሁሉም ስፍራ የሚገኝበት ነው፡፡ ለዚህም ነው ጤፍ መነሻውና መብቀያው ኢትዮጵያ ቢሆንም በአሁኑ ወቅት ከ25 በላይ ሀገራት ጤፍን እንደሚያመርቱት መረጃዎች ያመለክታሉ፡፡ ኢትዮጵያ እስከ 98 በመቶ የሚሆነውን የጤፍ ምርት እንደምታመርት መረጃዎች…

ጳጉሜን የቁጠባና ብድር የኅብረት ስራ ማህበር ጠቅላላ ጉባኤ የብድር ጣሪያውን 5 ሚሊየን ብርና የመመለሻ ጊዜውንም 10 ዓመት አደረገ፡፡ ጉባኤው ዶ/ር ጋሻውበዛ አያሌውን የማኅበሩ ምክትል ሰብሳቢ አድርጎ መርጧል፡፡ በ2ኛው ጠቅላላ ጉባኤ የማህበሩ የስራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ሙሉጌታ መኮንን በፕሮግራሙ…

“ኢትዮ- ግሪን ሞቢሊቲ 2024” የተሸከርካሪዎች አውደ-ርዕይ እየተካሄደ ነው፡፡ ይህ ዓለም አቀፍ ዐውደ ርዕይ በሁዋጂያን ኢንተርናሽናል ላይት ኢንዱስትሪ ሲቲ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ውስጥ የተከፈተ ሲሆን በሲምፖዚየሙ አስመጭዎች፣ ገጣጣሚዎች እና የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪና መሠረተ ልማት አምራቾችና አቅራቢዎች እየተሳተፉ ነው፡፡ የዘርፉን ተዋንያንን ያበረታታል የተባለው…

34 ሀገራት ብሪክስን ለመቀላቀል መጠየቃቸውን የሩሲያው ፕሬዚደንት ቭላድሚር ፑቲን ተናገሩ፡፡ ከቀናት በፊት የብሪክስ አባል ሀገራት በሩሲያ ባደረጉት ስብሰባ ላይ የዚህ ዓመት የብሪክስ ፕሬዚደንት የሆነችው ሩሲያ በርካታ ሀገራት ድርጅቱን ለመቀላቀል ፍላጎት አሳይዋል ብላለች፡፡ በቅዱስ ፒተርስበርግ ኮንስታንቲኖቭስኪ ቤተ መንግስት የአባል ሀገራትን ተወካዮች…
This kind of analysis gives businesses a clear view of what’s driving deviations, making it easier to act on specific problem areas. However, the company ended up acquiring 1,200 customers, and the actual CAC was $55. Your company’s performance doesn’t…