አሮጌ ወረቀትን ወደ እቃ የሚቀይረው Ande Mama

አሮጌ ወረቀትን ወደ እቃ በመቀየር ወደ ዘላቂ ውበት የሚቀይረው Ande Mama የተሰኘው ድርጅት፡፡   አንዴ ማማ የማያስፈልጉ የወዳደቁ የወረቀት ምርቶችን እንደገና መልሶ ጥቅም ላይ በማዋል የሚሰራ ድርጅት ነው፡፡ ተቋሙ የማያገለግሉና ሚወገዱ የጋዜጣ፣ የመጽሔት እና ሌሎች የህትመት ውጤቶችን በማሰባሰብ እንደገና ጥቅም…